
የአሁኑ የ COVID-19 መመሪያ
ኪንግ ካዉንቲ የስቴቱ ጤና ዋሽንግትን - ፍኖታ ከርታ ለማገገሚያ ዕቅድ ዙር 2 ዉስጥ ነዉ። ከፌብርዋሪ 1 ቀን 2021 ጀምሮ የሚተገበር
ጃንዋሪ 28 ገዢ ኢንስሌ ኪንግ ካዉንቲ የስቴቱ ጤናማ ዋሽንግትን - ፍኖታ ከርታ ለማገገሚያ ሰኞ ፌብርዋሪ 1 በአዲሱ አካባቢዎች የስቴቱን ከአራቱ ሶስትቱን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸዉ የምለዉን መስፈርት ዕቅድ መሠረት ካዉንቲ እና ፑጂት ሳዉንድ አካባቢ ወደ ዙር 2 ማለፋቸዉን አስታዉቋል።
ዙር 2 መመገብ፣ የጤና እንቅስቃሴ፣ ሙዚየም እና ሌሎችን ጭምር ተጨማሪ የቤት ዉስጥ እንቅስቃሴዎችን ይፈቅዳል በ 25 ከመቶ እጅ አቅም ይፈቅዳል። የበለጠ ተላላፊ አዲስ የኮቪድ-19 ዝርያ እያተጋፈጥን ባለንበት ወቅት ንግድ ድርጅቶችን ክፍት ለማድረግ እና የኮቪድ እንቅስቃሴን ለመቀነስ ከምን ግዜዉም የበለጠ በተጠንቀቅ መቆም አለብን። በተጨማሪም በደንብ የሚገጥም ማስኮች መልበስ እና ማህበራዊ መራራቅ፣ ስያትል እና ኪንግ ካዉንቲ — ማህበረሰብ ጤና ንግድ ድርጅቶችና ቤት ዉስጥ የሚሰሩ ተቋማት የቤት አየር ዝዉዉር ፣ በተጨማሪ ከቤት ዉጪ፣ ምግብ ይዞ መሄድና መንገድ ዳር መስጠትን እንድያስቀድሙ ያበረታታሉ።
ቅድሚያ ዕቅድ የሚያስፈልጋቸዉ ለምሳሌ እንደ የሠርግ ፤ የቀብር መልስ ግብዣዎች ያሉ በዙር 2 ለተፈቀዱ እንቅስቃሴዎች እና መሰባሰቦች ስቴቱ ክልላችን ያለበትን ሁኔታ በየሁለት ሳምንቱ እንድምገመግም እና መስፈርታቸዉን ካላሟለን ወደ ዙር 1 ልመልሰን እንደሚችል ያስታዉሉ።
ምንድነዉ የተከፈተዉ
ዙር 2 – ጤናማ ዋሽንግተን
እንቅስቃሴዎች
ዙር 2
የማህበረዊ እና የቤት ዉስጥ መሰባሰቦች ቁጥር – ቤት ዉስጥ
ከቤተሰብ ዉጪ ቢበዛ 5 ሰዎች፣ በሁለት ቤተሰቦች ይገድቡ።
የማህበረዊ እና የቤት ዉስጥ መሰባሰቦች ቁጥር – ከቤት ዉጪ
የወርሺፕ አገልግሎት
የሸቀጣሸቀጥ ሱቁች (የገበሬዎች ገበያዎችን፣ የምግብ ሸቀጦች ሱቅ እና የሰፈር ዉስጥ ትንንሽ ሱቆች፣ መድኃኒት ቤቶችን ይጨምራል)
የሙየሙያ አገልግሎቶች
የምግብ እና የመጠጥ መሸጫዎች (21 ዓመት እና ከዛ በላይ የሆኑ ሰዎች የሚያገለግሉ እና ምንም ምግብ የሌላቸዉ ዝግ ሆነዉ ይቆያሉ)
የጋብቻ እና ቀብር
የቤት ዉስጥ መዝናኛ እና አካላዊ ግንባታ ተቋማት (ጅምናዚየም፣ የአካላዊ ግንባታ፣ የቤት ዉስጥ መዝናኛ ስፖርቶች፣ የቤት ዉስጥ መዋኛ ገንዳዎች፣ የቤት ዉስጥ ስፖርቶች፣ የቤት ዉስጥ የግል ስልጠና፣ የቤት ዉስጥ ዳንስ፣ ንኪክ የሌላዉ ማርሻል አርት፣ ጅምናስትክ፣ አቀበት መዉጣት)
ከቤት ዉጪ ስፖርቶች እና የአካል ግንባታ ተቋማት (ከቤት ዉጪ የአካል ግንባታ ድርጅቶች፣ ከቤት ዉጪ መዝናኛ ስፖርቶች፣ ከቤት ዉጪ መዋኛ ገንዳዎች፣ ከቤት ዉጪ ፓርኮች እና የእግር መሄጃ መስመሮች፣ ከቤት ዉጪ ካምፖች፣ ከቤት ዉጪ K-12 ስፖርቶች፣ ከቤት ዉጪ ስፖርቶች፣ ከቤት ዉጪ የግል ስልጠና፣ ከቤት ዉጪ ዳንስ፣ ከቤት ዉጪ ሞተር ስፖርቶች)
የቤት ዉስጥ የመዝናኛ ተቋማት (የባህር ዉስጥ እንስሳት ከምድር በታች መመልከቻ፣ የቤት ዉስጥ ሜዳዎች፣ የቤት ዉስጥ ኮንሰርት አዳራሾች፣ የቤት ዉስጥ ጓሮዎች፣ የቤት ዉስጥ ቦዉሊንግ፣ የቤት ዉስጥ ትራምፕሊን ተቋማት፣ የቤት ዉስጥ ካርድ ቤቶች፣ የቤት ዉስጥ ማንኛዉም ዓይነት መዝናኛ እንቅስቃሴዎች፣ የቤት ዉስጥ ኩነት ቦታዎች ጭምር)
ከቤት ዉጪ የመዝናኛ ተቋማት (ቤተ አራዊቶች፣ ከቤት ዉጪ የባህር ዉስጥ እንስሳት ከምድር በታች መመልከቻ፣ ከቤት ዉጪ ቲያትሮች፣ ከቤት ዉጪ ስታዲያሞች፣ ከቤት ዉጪ ኩነት ቦታዎች፣ ከቤት ዉጪ ኩነት ቦታዎች ሚአዳዎች፣ ከቤት ዉጪ ኮንሰርት ቦታዎች፣ ከቤት ዉጪ ፌስትቫሎች ጭምር)
ማስታወሻ፡ የቀጥታ ( Live) መዝናኛዎች አይከለከሉም ግን ከዚህ በላይ ያሉትን መመሪያዎች እንደ ቦታዉ ዓይነት መከተል አለባቸዉ። የረጅም ጊዜ እንክብካቤ ተቋማት፣ የሙያ እና ኮሌጅ ስፖርቶች ከዚህ ዕቅድ ዉጪ አሁን ባለዉ መመሪያቸዉ/አዋጆቻቸዉ ይገዛሉ።